Close


Tender Category

☰ Category

Home

  • Click to Call: +251-988-199-649 / +251-960-160-215
  • አዲስ ዘመን ሰኞ ህዳር 12 ቀን 2015 .      

    የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

    የፍርድ ባለመብት እነ አቶ ግርማ ለማ ኢብሳ እና በፍ/ባለዕዳ / ወሰኔ ወርዶፋ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጕዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ /ቤት በመ/ቁጥር 89903 21/4/2012 . እና በመ/ 76607 19/2/2012 . 7/2/2015 . በዋለው ችሎት በሰጠው ትዕዛዝ መሠረት በአቃቂ ክፍለ ከተማ ወረዳ 04 ውስጥ የሚገኝ ይዞታ ስፋት በአካል 748 / እና ካርታ 572 ካሬ ሜትር ሆኖ በዚሁ ይዞታ እና በይዞታው ላይ የስፋት ቤቶች የሐራጅ ሽያጭ መነሻ ዋጋ ብር 108,382 58 አንድ መቶ ስምንት ሦስት መቶ ሰሚኒያ ሁለት ከሃምሳ ስምንት ሳንቲም/ ቤቱ ካርታ hፍለ ከተማው /ቤት ውስጥ ተዘጋጅቶላቸው ነገ ግን ውጪ ሆኖ በእጃቸው ላይ ያልደረሰ መሆኑን እና ይዞታው ስፋቱ 748//ሜትር ሲሆን ካርታውም 572 /ሜትር መሆኑ ይዞታው መንገድ ጥናት 52 / የሚቆርጠው ሆኖ ትራንዛክሽን ታከስ ገዥ የሚከፍል ሆኑ ታውቆ ጥር 19 ቀን 2015 . በሐራጅ ይሸጣል። የተጫራቾች ምዝገባ 8 00 ሰዓት ተጀምሮ የቀረቡ ተጫራቾች ተመዝግበው እንደተጠናቀቀ ወዲያውኑ ጨረታው የሚካሄድ ይሆናል።

    የሐራጁ ሽያጭ የሚካሄደው በፌዴራል ፍርድ ቤቶች የፍርድ አፈጻጸም ዳይሬhቶሬት የጨረታ አዳራሽ ውስጥ ሲሆን ንብረቱን ተጫርተው ለመግዛት የሚፈልጉ ተጫራቾች ከጨረታው ቀደም ብሎ ባሉት አራት ሥራ ቀናቶች ውስጥ ባለመብቱ ለማስጎብኘት በሚርጧቸው ሦስት የሥራ ቀናት በፌ// ቤቶች ፍርድ አፈጻጸም ዳይሬክቶሬት ሐራጅ ከፍል ድረስ ከጠዋቱ 330 ሰዓት ብቻ በመገኘትና ባለመብቱ በሚያቀርበው ትራንስፖርት ንብረቱን ለመጎብኘት የሚችሉ ሲሆን እያንዳንዱ ተጫራች በሚጫረትበት ወቅት የንብረቱን ግምት ዜኛውን በባንክ በተረጋገጠ C.P.O ማያዝ ይኖርበታል። 1/4 አስበልጦም ሆነ አሳንሶ የሚመጣ ተጫራች በጨረታው አይካፈልም። በጨረታው አሸናፊ የሆነው ግለሰብ አሸናፊ የሆነበትን ገንዘብ በአጠቃላይ ጨረታውን ከአሸነፈበት ቀን ጀምሮ 15 ቀናት ውስጥ ገቢ ማድረግ አለበት። በተጨማሪም ተጫራቾች ካፒታል ጌይን እና ታስ ስምን ይዛወርልኝ የሚልን ጥያቄ ሐራጁ ጎድቶኛል የሚሉ ጥያቄዎችን ዳይሬክቶሬቱ የማያስተናግድና በችሎት የሚጠየቅ መሆኑን እንገልጻለን።

    በኢ. . . ጠቅላይ / ቤት ፌዲራል ፍርድ ቤቶች የፍርድ አፈጻጸም ዳይሬክቶሬት




    _______________________________
    Category : Foreclosure., House and Building Foreclosure, House and Building., House and Building Sale, Sale.
    Posted Date : 2022-11-22 06:28:42
    Deadline :
    2023-01-27 (Bid Closed.)