Close


Tender Category

☰ Category

Home

  • Click to Call: +251-988-199-649 / +251-960-160-215
  • ***ትክክለኛው የመኪናዎቹ ፎቶግራፍ በቴሌግራም ቻናላችን  https://t.me/habeshatender/1165

    ሪፖርተር እሁድ ታህሳስ 30 ቀን 2015 .      

    የጨረታ ማስታወቂያ

    የብሔራዊ የመረጃና ደህንነት አገልግሎት ሲጠቀምባቸው የነበሩ

    • የተለያዩ ያገለገሉ ተሸከርካሪዎች
    • ሞተር ሳይክሎች፣
    • ጎማዎች ባትሪዎች፣
    • አሮጌ የተሸከርካሪ አካሎች፣
    • አዲስና ያገለገሉ የመለዋወጫ ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ በታሸገ ኤንቨሎፕ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።

    በዚሁ መሠረት ተሽከርካሪዎቹ እና ንብረቶቹ ካሳንቺስ ኢሲኤ (ECA) ጀርባ ባለው /ቤታችን ይገኛሉ።

    1. ማንኛውም ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን እና በሪፖርተር ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ንብረቶቹ በሚገኙበት ቦታ ከሰኞ እስከ ቅዳሜ ከጧቱ 300 እስከ 1000 ሰዓት ድረስ ማየት ይቻላል።
    2. ተጫራቾች የንብረቱ መነሻ ዋጋ 25% በባንክ በተረጋገጠ አዲስ አበባ በሚገኙ ቅርንጫፍ ባንኮች ሲፒኦ (CPO) ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
    3. ጨረታው ጥር 25 ቀን 2015 . ከቀኑ 4:00 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ዕለት ከቀኑ 4 30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
    4. አሸናፊው ጨረታውን ካሽነፈበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 10 ቀናት ውስጥ ያሸነፉበትን ገንዘብ ገቢ በማድረግ ንብረቱን መረከብ ይኖርባቸዋል። ይህ ካልሆነ ያስያዙት ያስያዙት ገንዘብ ለአገልግሎት /ቤቱ ገቢ ሆኖ ከጨረታው ይሰረዛሉ።
    5.  /ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በሕግ የተጠበቀ ነው።
    • ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር፡- 011 123 8464 ወይም 011 126 1642

    ብሔራዊ የመረጃና ደህንነት አገልግሎት

    ***ትክክለኛው የመኪናዎቹ ፎቶግራፍ በቴሌግራም ቻናላችን  https://t.me/habeshatender/1165




    _______________________________
    Category : Sale., Vehicle and Spare Parts, Vehicle Sale, Motorcycles and Bicycles Sale/ Rent and Purchase, Spare Parts Sale and Supply, Tyre and Battery
    Posted Date : 2023-01-11 03:55:38
    Deadline :
    2023-02-02 (Bid Closed.)