Close


Tender Category

☰ Category

Home

  • Click to Call: +251-988-199-649 / +251-960-160-215
  • ***ትክክለኛው የቤቶቹ ፎቶግራፍ ነው  በቴሌግራም ቻናላችን 

     https://t.me/habeshatender/1190

    አዲስ ዘመን ቅዳሜ ጥር 27 ቀን 2015 .      

    የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

    የፍ/ባለመብት / ትህትና ደሳለኝ እና በፍ/ባለዕዳ እነ አቶ ሀብታሙ አበበ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌ ራል ከፍተኛ /ቤት በመ/ቁጥር/118677 18/11/2004 .. 11/10/2013 . በዋለው ችሎት በሰጠው ትዕዛዝ መሠረት 1 በአዲስ /ከተማ /ከተማ በቀድሞው ቀበሌ 19/20 የቤት ቁጥር 252 በድሮው የካ//2372 በአዲሱ 05/694/1/675 የተመዘገበ ነባር ይዞታው 500 .. በሊዝ ደምብ የሚተዳደር ይዞታ 344 .. ጠቅላላ የቦታው ስፋት 844 . . ካርታ ያለው እስከ ጥር 15 ቀን 2015 ድረስ 28,114.10 (ሃያ ስምንት አንድ መቶ አስራ አራት ብር ከአስር ሳንቲም) የሊዝ ወዝፍ ዕዳ ያለበት የሆነው ቤት የሐራጅ ሽያጭ መነሻ ዋጋ ብር 247,973.24 (ሁለት መቶ አርባ ሰባት ዘጠኝ መቶ ሰባ ሦስት ብር ከሃያ አራት ሳንቲም) የትራዛክሽን ታክስ የሚከፍል መሆኑ ታውቆ የካቲት 29 ቀን 2015 . . በሐራጅ ይሸጣል፡ የተጫራቾች ምዝገባ 4 00 ሰዓት ተጀምሮ የቀረቡ ተጫራቾች ተመዝግበው እንደተጠናቀቀ ወዲያዉኑ ጨረታው የሚካሄድ ይሆናል፡ 2 በአዲስ ከተማ /ከተማ ወረዳ 5 የቤት ቁጥር 252 የሚገኙ የቤት ቁሳቁሶች የሐራጅ ሽያጭ መነሻ ዋጋ ብር 6.275 (ስድስት ሁለት መቶ ሰባ አምስት ብር መሆኑ ታውቆ የካቲት 29 ቀን 2015 . . በሐራጅ ይሸጣል የተጫራቾች ምዝገባ 4 30 ሰዓት ተጀምሮ የቀረቡ ተጫራቾች ተዝግበው እንደተጠናቀቀ ወዲያዉኑ ጨረታው የሚካሄድ ይሆናል።

    የሐራጁ ሽያጭ የሚካሄደው በፌደራል ፍርድ ቤቶች የፍርድ አፈጻጸም ዳይሬክቶሬት የጨረታ አዳራሽ ውስጥ ሲሆን፣ ንብረቱን ተጫርተው ለግዛት የሚፈልጉ ተጫራቾች ከጨረታው ቀደም ብሎ ባሉት አራት የሥራ ቀናቶች ውስጥ ባለመብቱ ለማስጎብኘት በሚመርጧቸው ሶስት የስራ ቀናት በፌ//ቤቶች ፍርድ አፈፃፀም ዳይሬክቶሬት ሐራጅ ክፍል ድረስ ከጠዋቱ 330 ብቻ በመገኘትና ባለመብቱ በሚያቀርበው ትራንስፓርት ንብረቱን, ለመጐብኘት የሚችሉ ሲሆን እያንዳንዱ ተጫራች በሚጫረትበት ወቅት የንብረቱን ግምት ¼   ኛውን በባንክ በተረጋገጠ c.po ማስያዝ ይኖርበታል፡፡ 1/4 አስበልጦም ሆነ አሳንሶ የሚጣ ተጫራች በጨረታው አይካፈልም፡ በጨረታው አሸናፊ የሆነው ግለሰብ አሸናፊ የሆነበትን ገንዘብ በአጠቃላይ ጨረታውን ከአሸነፈበት ቀን ጀምሮ 15 ቀናት ውስጥ ገቢ ማድረግ አለበት፡፡ በተጨማሪ ተጫራቾች ካፒታል ጌይን እና ታክስ ስምን ይዛወርልኝ የሚልን ጥያቄ፣ ሐራጁ ጐድቶኛል የሚሉ ጥያቄዎችን ዳይሬከቶሬት የማያስተናግድና በችሎት የሚጠየቅ መሆኑን እንገልፃለን።

    በፌ ፍርድ ቤቶች ፍርድ አፈጻጸም ዳይሬክቶሬት

    ***ትክክለኛው የቤቶቹ ፎቶግራፍ ነው  በቴሌግራም ቻናላችን 

     https://t.me/habeshatender/1190




    _______________________________
    Category : Foreclosure., House and Building Foreclosure, Other Foreclosure, Home Appliance and Supplies, House and Building., House and Building Sale, Sale.
    Posted Date : 2023-02-06 06:43:55
    Deadline :
    2023-03-08 (Bid Closed.)