Close


Tender Category

☰ Category

Home

  • Click to Call: +251-988-199-649 / +251-960-160-215
  • የደረቅ ጭነት ትራንስፖርት አገልግሎት ግዥ የጨረታ
    ማስታወቂያ ቁፕር 001/15

    ድርጅታችን (Confidential) በተለያዪ ክልሎች ለሚገኙ ፕሮጀክቶች ለስራ የሚያገለግሉ ንብረቶቹን ከአዲስ አበባ ለማጓጓዝ የደረቅ ጭነት ትራንስፖርት አገልግሎት ለአንድ ዓመት አግባብ ካላቸው ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
     
    በመሆኑም በንግድ ሥራ ዘርፉ የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣ የዘመኑን ግብር አጠናቀው ስለመክፈላቸውና የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር የአቅራቢነት ምዝገባ ማስረጃ ያላቸው ተጫራቾች በጨረታው መሳተፍ ይችላሉ።
    •   ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ ለ30 ቀን የፀና መሆን ይኖርበታል።
    •  ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነድ /ፕሮፎርማ/ በመሙላት ይህ ጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 20/10/2015 ዓ.ም ድረስ ከቀኑ 11፡00 ሰዓት ድረስ በwhatup+251911151715 or Email: derejemulu2000@gmail.com ማስገባት ይችላሉ።
    •  ጨረታው የድርጅቱ ባለቤት ወይም ህጋዊ ተወካዮቻቸው በተገኙበት በ21/10/2015ዓ.ም በ4፡00 ይከፈታል።
    •  ቢሮው ለዚህ ጨረታ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ ማብራሪያ ቢያስፈልግዎ- 0911151715 ይጠቀሙ።

    ፎርም ለማግኘት ከስር ያለውን መስፈንጠሪያ ይጠቀሙ



    _______________________________
    Category : Transport and Transit, Transport Services
    Posted Date : 2023-05-30 09:14:28
    Deadline :
    2023-06-17 (Bid Closed.)