Close


Tender Category

☰ Category

Home

  • Click to Call: +251-988-199-649 / +251-960-160-215
  • የኦዲት ሥራ ጨረታ ማስታወቂያ

    የኢትዮ ቲንክ ታንክ ግሩፕ በሲቪል ማኀበረሰብ ድርጅቶች ኤጀንሲ አዋጅ ቁጥር 1113/2011 አንቀጽ 20 መሰረት   መስከረም 6/2013 በሲቪል ማኀበረሰብ ድርጅቶች ኤጀንሲ   እውቅና ያገኘ ሀገር በቀል ድርጅት ሲሆን 2015 በጀት ዓመት   የሂሣብ   ሠነዶችን በህጋዊ እና በተመሠከረለት ኦዲተር   ማሰራት ይፈልጋል፡፡ በዚህም መሰረት  

    1 . የዘመኑን ግብር የተከፈለበትን መረጃ የሚያቀርቡ፤

    2 ህጋዊ የሙያ ማረጋገጫና የሥራ ፈቃድ ያላቸው  

    300 መቶ ሺህ ብር የማይበልጥ የሂሳብ እንቅስቃሴን የሚያሳዩ ሰነዶችን በመመርመር በሶስት የሥራ   ቀናት   ውስጥ   የኦዲት ሥራውን   ማቅረብ የሚችሉ   ኦዲተሮችን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም   ይህ   ማስታወቂያ   ከወጣበት   ቀን ጀምሮ ባሉት 3 ( ሶስት ተከታይ የሥራ ቀናት ውስጥ   ፕሮፖዛላቸውን   በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ማቅርብ የሚችሉ መሆኑን ይገልፃል፡፡  

    ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠብቀ ነው።

     

    አድራሻ  

    ቦሌ . ኤች ገዳ ታዎር ጀርባ

    የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ሪሶርስ ማዕከል

    ስልክ .  0911867951

    Email: ettgethiopia@gmail.com 

    አዲስ አበባ

     




    _______________________________
    Category : Accounting and Auditing, Auditing Related, Consultancy., Financial Consultancy
    Posted Date : 2023-12-11 02:27:00
    Deadline :
    2023-12-14 (Bid Closed.)