Close


Tender Category

☰ Category

Home

  • Click to Call: +251-988-199-649 / +251-960-160-215
  • የመጋዘን ኪራይ የጨረታ ማስታወቂያ

    Fevo industrial በአዲስ አበባ ከተማ ቃሊቲ ከሸገር ህንጻ አጠገብ  550 ካሬ ሜትር ስፋት ያለው ዋናውን መንገድ ይዞ የሚገኝ እና እቃ ለመጫን እና ለማራገፍ ምቹ የሆነ እንዲሁም በውስጡ ቢሮ ያለው መጋዘን በጨረታ አወዳድሮ ለመጋዘን አገልግሎት ማከራያት ይፈልጋል።

    ስለሆነም ማንኛውም ሕጋዊ የሥራ ፍቃድ ያለው ድርጅት ወይም ግለሰብ የመጋዘኑ ቦታ ድረስ ሄዶ በማየት ለዚሁ በተዘጋጀው ሰነድ ላይ እስከ  የካቲት 28, 2016 ዓ.ም የሚሞሉ ይሆናል። 

    ለተጨማሪ መረጃ ስልክ ቁጥር 

    +251911233437

    +251911233436

    Fevo industrial



    _______________________________
    Category : Rent., Warehouse and Store
    Posted Date : 2024-01-16 07:34:00
    Deadline :
    2024-03-07 (Bid Closed.)