Closed Category listing
'13969' Search Result for: 'House and Building.'
_____________________________________________________________________________________________________

1. ፍ/ቤቱ ለ24/11/2016 ዓ.ም በሰጠው ትዕዛዝ በድጋሚ እንዲወጣ ባዘዘው መሠረት በጨረታ‏‎‎‏‏‎‏‎‎‎‏‎‏‎‎‎ መሳተፍ የሚፈልግ ግምቱ ¼ 1,250,000 (አንድ ሚሊዮን ሁለት መቶ ሀምሳ ሺ ብር ) ሆኖ የትራንዛከሽን ታክስ ገዥ የሚከፍል መሆኑ ታውቆ መስከረም 24 ቀን 2016 ዓ.ም በሐራጅ ይሸጣል።

Category:
Foreclosure., House and Building Foreclosure, House and Building., House and Building Sale, Sale.
Posted: 811 days ago
Deadline: October 4, 2024 (Bid Closed.) መስከረም 24 ቀን 2016 ዓ.ም

2. 197 ካ/ሜ ቤት የሐራጅ ሽያጭ መነሻ ዋጋ ብር 18,785,115 (አስራ ስምንት ሚሊዬን ሰባት መቶ ሰማንያ አምስት ሺህ አንድ መቶ አስራ አምስት ብር) ሆኖ የትራንዛክሽን ታክስ ገዥ የሚከፍል መሆኑ ታውቆ መስከረም 28 ቀን 2017 ዓ/ም በሐራጅ ይሸጣል።

Category:
Foreclosure., House and Building Foreclosure, House and Building., House and Building Sale, Sale.
Posted: 811 days ago
Deadline: October 8, 2024 (Bid Closed.) መስከረም 28 ቀን 2017 ዓ/ም

3. የቤት ቦታ ግምት ዋጋቸው 16,512,779.40 በማድረግ በአፈ/ተከሳሽ ቤትና ቦታ በመገኘት ለጥቅምት 9/2017 ዓ.ም በ3፡00 እስከ 6፡00 ሰዓት በግልፅ ጨረታ‏‎‎‏‏‎‏‎‎‎‏‎‏‎‎‎ ይሸጣል፡፡

Category:
Foreclosure., House and Building Foreclosure, House and Building., House and Building Sale, Sale.
Posted: 811 days ago
Deadline: October 9, 2024 (Bid Closed.) ለጥቅምት 9/2017 ዓ.ም በ3፡00

4. ባንኩ ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረትቶች በአዋጅ ቁጥር 97/1990፣ 1147/2011 እና በተሻሻለው 216/92 ለባንኮች በተሰጠው ስልጣን መሠረት ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ‏‎‎‏‏‎‏‎‎‎‏‎‏‎‎‎ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

Category:
Foreclosure., House and Building Foreclosure, House and Building., House and Building Sale, Sale.
Posted: 811 days ago
Deadline: October 3, 2024 (Bid Closed.) መስከረም 27 ቀን 2016 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00-5፡00

5. ባንኩ ቀጥሎ የተመለከቱትን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

Category:
Foreclosure., House and Building Foreclosure, Industry and Factory Foreclosure, House and Building., House and Building Sale, Sale.
Posted: 811 days ago
Deadline: October 1, 2024 (Bid Closed.) 21/01/2017 ጠዋት 4፡00-5፡00

6. የቦታው ስፋት 219.76 ካ/ሜ ቤት የሐራጅ ሽያጭ መነሻ ዋጋ ብር 10,389,381.80 (አስር ሚሊዬን ሶስት መቶ ሰማንያ ዘጠኝ ሺ ሶስት መቶ ሰማንያ አንድ ብር ከ80/100 ሳንቲም) ሆኖ የትራንዛክሽን ታክስ ገዥ የሚከፍል መሆኑ ታውቆ መስከረም 27 ቀን 2017 ዓ/ም በሐራጅ ይሸጣል፡፡

Category:
Foreclosure., House and Building Foreclosure, House and Building., House and Building Sale, Sale.
Posted: 811 days ago
Deadline: October 7, 2024 (Bid Closed.) መስከረም 27 ቀን 2017 ዓ/ም

7. ማስተካከያ

Category:
Date Extension/ Amendment and Cancellation, Foreclosure., House and Building Foreclosure, Machine and Equipment Foreclosure, Other Foreclosure, House and Building., House and Building Sale, Machinery., Machinery Sale, Sale., Warehouse and Store
Posted: 811 days ago
Deadline: October 15, 2024 (Bid Closed.) 05/02/2017 ዓ.ም

8. የቤ.ቁ 247 የሆነ መኖሪያ ቤት የቦታው ስፋት 831.28 ካ/ሜ ቤት የሐራጅ ሽያጭ መነሻ ዋጋ ብር 35,347,199.84 (ሰላሳ አምስት ሚሊዮን ሶስትመቶ አርባ ሰባት ሺ አንድ መቶ ዘጠና ዘጠኝ ብር ከ84/100 ሳንቲም ) ሆኖ የትራንዛክሽን ታክስ ገዥ የሚከፍል መሆኑ ታውቆ መስከረም 27 ቀን 2017 ዓ/ም በሐራጅ ይሸጣል።

Category:
Foreclosure., House and Building Foreclosure, House and Building., House and Building Sale, Sale.
Posted: 812 days ago
Deadline: October 7, 2024 (Bid Closed.) መስከረም 27 ቀን 2017 ዓ/ም

9. የቤ.ቁ 247 የሆነ መኖሪያ ቤት የቦታው ስፋት 831.28 ካ/ሜ ቤት የሐራጅ ሽያጭ መነሻ ዋጋ ብር 35,347,199.84 (ሰላሳ አምስት ሚሊዮን ሶስትመቶ አርባ ሰባት ሺ አንድ መቶ ዘጠና ዘጠኝ ብር ከ84/100 ሳንቲም ) ሆኖ የትራንዛክሽን ታክስ ገዥ የሚከፍል መሆኑ ታውቆ መስከረም 27 ቀን 2017 ዓ/ም በሐራጅ ይሸጣል።

Category:
Foreclosure., House and Building Foreclosure, House and Building., House and Building Sale, Sale.
Posted: 812 days ago
Deadline: October 7, 2024 (Bid Closed.) መስከረም 27 ቀን 2017 ዓ/ም

10. ባንኩ የተበዳሪው ወይም የመያዣ ሰጪ ስም፣ የሚሸጠው ንብረት ዓይነትና የሚገኝበት ቦታ፣ አበዳሪው ቅርንጫፍ፣ የሐራጁ መነሻ ዋጋ፣ የሐራጁ ቦታ፣ቀንና ሰዓት ከዚህ በታች በተመለከተው መሠረት በመያዣ የያዛቸውን ንብረቶች በሃራጅ ይሸጣል፡፡

Category:
Foreclosure., House and Building Foreclosure, House and Building., House and Building Sale, Sale.
Posted: 812 days ago
Deadline: October 18, 2024 (Bid Closed.) 08/02/2017 ዓ.ም ከ4፡00-6:00 ሰዓት

11. ባንኩ በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ከዚህ በታች የተመለከቱትን በመያዣነት ወይም በዋስትናነት የተያዙ መኖሪያ ቤቶችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

Category:
Foreclosure., House and Building Foreclosure, House and Building., House and Building Sale, Sale.
Posted: 812 days ago
Deadline: October 10, 2024 (Bid Closed.) 30/01/2017

12. በቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 07 በየፍ/ባለመብት ግቢ የሚገኝ ንብረት የሚገኝ የሐራጅ ሽያጭ መነሻ ዋጋ ብር 273,015 (ሁለት መቶ ሰባ ሶስት ሺህ አስራ አምስት) ሆኖ የትራንዛክሽን ታክስ ገዥ የሚከፍል መሆኑ ታውቆ ለመስከረም 24 ቀን 2017 ዓ.ም በሐራጅ ይሸጣል።

Category:
Foreclosure., House and Building Foreclosure, House and Building., House and Building Sale
Posted: 812 days ago
Deadline: October 4, 2024 (Bid Closed.) መስከረም 24 ቀን 2017 ዓ.ም

13. ፍ/ቤቱ በ4/11/2016 ዓ.ም በሰጠው ትዕዛዝ በድጋሚ ጨረታ‏‎‎‏‏‎‏‎‎‎‏‎‏‎‎‎ እንዲወጣ ባዘዘው መሰረት በጨረታ‏‎‎‏‏‎‏‎‎‎‏‎‏‎‎‎ መሳተፍ የሚፍልግ የግምቱ 1/4 ብር 7,227,831.75 (ሰባት ሚሊዬን ሁለት መቶ ሃያ ሰባት ሺህ ስምንት መቶ ሰላሳ አንድ ብር ከ75/100 ሳንቲም) ሆኖ የትራንዛክሽን ታከስ ገዥ የሚከፍል መሆኑ ታውቆ ጥቅምት 5 ቀን 2017 ዓ/ም በሐራጅ ይሸጣል፡

Category:
Foreclosure., House and Building Foreclosure, House and Building., House and Building Sale, Sale.
Posted: 812 days ago
Deadline: October 15, 2024 (Bid Closed.) ጥቅምት 5 ቀን 2017 ዓ/ም

14. የይዞታው ስፋቱ 72 ካ/ሜ የሐራጅ መነሻ ዋጋ ብር 7,112,300 (ሰባት ሚሊዮን አንድ መቶ አስራ ሁለት ሺህ ሦስት መቶ ስልሳ ብር) ሆኖ የትራንዛክሽን ታክስ ገዥ የሚከፍል መሆኑ ታውቆ ጥቅምት 4 ቀን 2017 ዓ.ም በሐራጅ ይሸጣል፡፡

Category:
Foreclosure., House and Building Foreclosure, House and Building., House and Building Sale, Sale.
Posted: 812 days ago
Deadline: October 14, 2024 (Bid Closed.) ጥቅምት 4 ቀን 2017 ዓ.ም

15. በቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 11 የወለል 0 የውል ተከታይ ቁጥር አ/ክ/53057/2008 ስፋቱ 31.34 ካ/ሜ የሆነ ስቲዲዮ ኮዶሚኒዬም ቤት በይዞታ መለያ ቁ AA0000610073132840005 በታሪኳ ጌታቸው ስም የተመዘገበ የቤቱ ስፋት 32.80 ካ/ሜ ሲሆን የሐራጅ መነሻ ዋጋ ብር 1,247,778 ሆኖ የትራንዛክሽን ታከስ ገዥ የሚከፍል መሆኑ ታውቆ መስከረም 22 ቀን 2017 ዓ/ም በሐራጅ ይሸጣል።

Category:
Foreclosure., House and Building Foreclosure, House and Building., House and Building Sale, Sale.
Posted: 812 days ago
Deadline: October 2, 2024 (Bid Closed.) መስከረም 22 ቀን 2017 ዓ/ም

16. ባንኩ ከዚህ ከታች የተመስከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/1990 እና በተሻሻለው 216/92 ለባንኮች በተሰጠው ስልጣን መሠረት ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ‏‎‎‏‏‎‏‎‎‎‏‎‏‎‎‎ አወዳድሮ ለመሽጥ ይፈልጋል።

Category:
Foreclosure., House and Building Foreclosure, House and Building., House and Building Sale, Sale.
Posted: 812 days ago
Deadline: October 11, 2024 (Bid Closed.) ጥቅምት 1 ቀን 2017 ዓ.ም

17. ባንኩ ከዚህ ቀጥሎ ባለው ሰንጠረዥ የተገለፁትን ቤቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እንደተሻሻለ በተሰጠው ስልጣንና ውክልና መሰረት በግልጽ ጨረታ‏‎‎‏‏‎‏‎‎‎‏‎‏‎‎‎ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

Category:
Foreclosure., House and Building Foreclosure, House and Building., House and Building Sale, Sale.
Posted: 812 days ago
Deadline: October 1, 2024 (Bid Closed.) 21/1/17

18. ባንኩ አ.ማ ከዚህ በታች የተመለከቱትን በመያዣነት ወይም በዋስትናነት የተያዙ መኖሪያ ቤቶችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

Category:
Foreclosure., House and Building Foreclosure, House and Building., House and Building Sale, Sale.
Posted: 812 days ago
Deadline: October 10, 2024 (Bid Closed.) 30/01/2017

19. ባንኩ አ.ማ ከዚህ በታች የተመለከቱትን በመያዣነት ወይም በዋስትናነት የተያዙ መኖሪያ ቤቶችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

Category:
Foreclosure., House and Building Foreclosure, House and Building., House and Building Sale, Sale.
Posted: 812 days ago
Deadline: October 3, 2024 (Bid Closed.) 23/01/2017

20. ባንኩ ዋስትና/መያዣ እንዲሆን ሥልጣን ባለው አካል በማስመዝገብ ያሳገደውን ንብረት በግልጽ ጨረታ‏‎‎‏‏‎‏‎‎‎‏‎‏‎‎‎ አወዳድሮ በመሸጥ ገንዘቡን ወደ ተበዳሪው የብድር ዕዳ ገቢ ለማድረግ ይፈልጋል።

Category:
Foreclosure., House and Building Foreclosure, House and Building., House and Building Sale, Sale.
Posted: 812 days ago
Deadline: October 3, 2024 (Bid Closed.) መስከረም 23 ቀን 2017 ዓ.ም

21. ባንኩ ብድር በዋስትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል::

Category:
Foreclosure., House and Building Foreclosure, House and Building., House and Building Sale, Sale.
Posted: 813 days ago
Deadline: September 25, 2024 (Bid Closed.) በ15/01/2017 ዓ.ም

22. ማህበርሩ የቤት ቁጥር TS1/B1/09 ከአማኑኤል ቤተክርስትያን በተቃራኒ ባለው አስፓልት ዝቅ ብሎ የሚገኝ የቤቱ ስፋት 62.20 ካ.ሜ የሆነዉን የንግድ ቤት በተለያየ የንግድ ሥራላይ ህጋዊ ፈቃድ በማውጣት ለተሰማራ ግለሰብ/ ድርጅት በጨረታ‏‎‎‏‏‎‏‎‎‎‏‎‏‎‎‎ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል።

Category:
House and Building., House and Building Rent, Rent.
Posted: 813 days ago  Doc price: 200
Deadline: August 30, 2024 (Bid Closed.) በ6ኛው የሥራ ቀን

23. Tender notice guest houses: Furniture, electronics appliances, kitchen crockery,linen, and other small materials

Category:
Electrical and Electronics, Electronics Equipment, Furnitures, Other Furniture, Home Appliance and Supplies, House and Building., House and Building Purchase, Purchase., Other Purchase
Posted: 813 days ago
Deadline: August 29, 2024 (Bid Closed.) 29/08/2024

24. ባንኩ ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል::

Category:
Foreclosure., House and Building Foreclosure, House and Building., House and Building Sale, Sale.
Posted: 813 days ago
Deadline: September 24, 2024 (Bid Closed.) መስከረም 14 ቀን 2017 ዓ.ም

25. ቅ/ጽ/ቤቱ ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ቤት ከመንግስት ተቋማት፣ ከግል ድርጅቶች እና ከግለሰቦች በግልጽ ጨረታ‏‎‎‏‏‎‏‎‎‎‏‎‏‎‎‎ አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል።

Category:
House and Building., House and Building Rent, Rent.
Posted: 813 days ago
Deadline: September 7, 2024 (Bid Closed.) ለተከታታይ 15ኛው ቀን 11፡00 ሰዓት

26. ማረሚያ/የሐራጅ ሽያጭ መነሻ ዋጋ ብር 397,000 (ሶስት መቶ ዘጠና ሰባት ሺ ብር መሆኑን ታውቆ መስከረም 13 ቀን 2017ዓ/ም በሐራጅ ይሸጣል፡፡

Category:
Date Extension/ Amendment and Cancellation, Foreclosure., House and Building Foreclosure, House and Building., House and Building Sale, Sale.
Posted: 813 days ago
Deadline: September 23, 2024 (Bid Closed.) መስከረም 13 ቀን 2017 ዓ.ም

27. መኖሪያ ቤት በመነሻ ዋጋው ብር 595,234.12/አምስት መቶ ዘጠና አምስት ሺህ ሁለት መቶ ሰላሳ አራት ብር ከአስራ ሁለት ሳንቲም ሆኖ ጥቅምት 01 ቀን 2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 እስከ ቀኑ 6፡00 ሰዓት ድረስ ንብረቱ በሚገኝበት በግልፅ ጨረታ‏‎‎‏‏‎‏‎‎‎‏‎‏‎‎‎ ይሸጣል፡፡

Category:
Foreclosure., House and Building Foreclosure, House and Building., House and Building Sale, Sale.
Posted: 813 days ago
Deadline: October 11, 2024 (Bid Closed.) ጥቅምት 01 ቀን 2017 ዓ.ም

28. ተቋሙ ከዚህ በታች የተመለከተውን በዋስትና የተያዘ የመኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ‏‎‎‏‏‎‏‎‎‎‏‎‏‎‎‎ ይሸጣል::

Category:
Foreclosure., House and Building Foreclosure, House and Building., House and Building Sale, Sale.
Posted: 813 days ago
Deadline: September 20, 2024 (Bid Closed.) መስከረም 10/2017 ዓ.ም

29. ማይክሮ ፋይናንሱ ከዚህ በታች የተመለከተውን በዋስትና የተያዘ የመኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ‏‎‎‏‏‎‏‎‎‎‏‎‏‎‎‎ ይሸጣል።

Category:
Foreclosure., House and Building Foreclosure, House and Building., House and Building Sale, Sale.
Posted: 813 days ago
Deadline: September 20, 2024 (Bid Closed.) መስከረም 10/2017 ዓ.ም

30. ባንኩ በዋስትና የያዛቸውን በሰንጠረዡ የተዘረዘሩ መኖሪያ ቤቶችን በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሻሻለው አዋጅ ቁጥር 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልጽ ጨረታ‏‎‎‏‏‎‏‎‎‎‏‎‏‎‎‎ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

Category:
Foreclosure., House and Building Foreclosure, House and Building., House and Building Sale, Sale.
Posted: 813 days ago
Deadline: September 25, 2024 (Bid Closed.) 15/01/2017ዓ.ም

31. ተቋሙ በዋስትና የተያዘ የመኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ‏‎‎‏‏‎‏‎‎‎‏‎‏‎‎‎ ይሸጣል ፡፡

Category:
Foreclosure., House and Building Foreclosure, House and Building., House and Building Sale, Sale.
Posted: 814 days ago
Deadline: September 20, 2024 (Bid Closed.) መስከረም 10/2017 ዓም

32. የቦታ ስፋቱ 193 ኪ.ሜ የሐራጅ ሽያጭ መነሻ ዋጋ ብር 4,742,841 (አራት ሚሊዮን ሰባት መቶ አርባ ሁለት ሺህ ስምንት መቶ አርባ አንድ ብር) ሆኖ የትራንዛክሽን ታክስ ገዥ የሚከፍል መሆኑ ታውቆ መስከረም 29 ቀን 2017 ዓ/ም በሐራጅ ይሸጣል።

Category:
Foreclosure., House and Building Foreclosure, House and Building., House and Building Sale, Sale.
Posted: 814 days ago
Deadline: October 9, 2024 (Bid Closed.) መስከረም 29 ቀን 2017 ዓ/ም

33. ፍርድ ቤቱ ቤትና ቦታ በግልጽ ጨረታ መሸጥ ‏‎‎‏‏‎‏‎‎‎‏‎‏‎‎‎ይፈልጋል፡፡

Category:
Foreclosure., House and Building Foreclosure, Other Foreclosure, House and Building., House and Building Sale, Land and Lease, Sale.
Posted: 814 days ago
Deadline: October 30, 2024 (Bid Closed.) ለ20/2/2017 ዓ.ም

34. የቤት ግምቱን 1/4ኛ ብር 1,043,471.5 ( አንድ ሚሊዮን አርባ ሦስት ሺህ አራት መቶ ሰባ አንድ ብር ከ5/100 ሣ.) በማስያዝ መሳተፍ የሚቻል ሆኖ የትራንዛክሽን ታክስ ገዥ የሚከፍል መሆኑ ታውቆ ጥቅምት 1 ቀን 2017 ዓ.ም በሐራጅ ይሸጣል፡፡

Category:
Foreclosure., House and Building Foreclosure, House and Building., House and Building Sale, Sale.
Posted: 816 days ago
Deadline: October 1, 2024 (Bid Closed.) ጥቅምት 1 ቀን 2017 ዓ.ም

35. 8000 ካ/ሜ ቤት በመነሻ ዋጋ ብር 20,483,382.29 /ሃያ ሚሊዮን አራት መቶ ሰማንያ ሶስት ሺህ ሶስት መቶ ሰማንያ ሁለት ከ29/100/ በግልፅ ጨረታ‏‎‎‏‏‎‏‎‎‎‏‎‏‎‎‎ እንዲሸጥ ፍርድ ቤት ስላዘዘ ለመጫረት የምትፈልጉ ለ20/01/2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት እስከ ረፋዱ 5፡00 ሰዓት ድረስ በግልጽ ጨረታ‏‎‎‏‏‎‏‎‎‎‏‎‏‎‎‎ ይሸጣል፡፡

Category:
Foreclosure., House and Building Foreclosure, House and Building., House and Building Sale, Sale.
Posted: 816 days ago
Deadline: September 30, 2024 (Bid Closed.) ለ20/01/2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት‍‌‌‍‍‌‍‌‌‌

36. ሪጅኑ ለሰራተኞች አገልግሎት የሚውል የቢሮ ኪራይ አገልግሎት በግልጽ ጨረታ‏‎‎‏‏‎‏‎‎‎‏‎‏‎‎‎ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል፡፡

Category:
House and Building., House and Building Rent, Rent.
Posted: 816 days ago  Doc price: 500
Deadline: September 16, 2024 (Bid Closed.) 6 መስከረም 2017 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት

37. 223.99 ካ/ሜ የባለሙያ 6,933,244 (ስድስት ሚሊዮን ዘጠኝ መቶ ሰላሳ ሦስት ሺህ ሁለት መቶ አርባ አራት ብር) ሆኖ የትራንዛክሽን ታክስ ገዥ የሚከፍል መሆኑ ታውቆ ሐምሌ 2 ቀን 2016 ዓ/ም በሐራጅ ይሸጣል፡፡

Category:
Foreclosure., House and Building Foreclosure, House and Building., House and Building Sale, Sale.
Posted: 816 days ago
Deadline: October 3, 2024 (Bid Closed.) በመስከረም 23 ቀን 2017 ዓ/ም በ4፡30 ሰዓት

38. የሐራጅ መነሻ ዋጋ ብር 28,500 (ሀያ ስምንት ሽህ አምስት መቶ ብር) ሆኖ የትራዛክሽን ታክስ ገዥ የሚከፍል መሆኑ ታውቆ መስከረም 10 ቀን 2017 ዓ.ም. በሐራጅ ይሸጣል፡፡

Category:
Foreclosure., House and Building Foreclosure, House and Building., House and Building Sale, Sale.
Posted: 816 days ago
Deadline: September 20, 2024 (Bid Closed.) መስከረም 10 ቀን 2017 ዓ.ም.

39. የቤት ቁጥር 597 የሆነው ቤት በካ /ቁ/04/65/ 22056/00 በአቶ ደሴ ወ/ሚካኤል ስም የተመዘገበ የይዞታው ስፋት 111 ካ ሜ የሆነ ይዞታው ለአካባቢ ህብረተሰብ ግሪን ኤርያ የDP ጥናት ያለበት የሐራጅ መነሻ ዋጋ ብር 5,232,936(አምስት ሚሊዮን ሁለት መቶ ሰለሳ ሁለት ሺህ ዘጠኝ መቶ ሰላሳ ስድስት ብር) ሆኖ የትራንዛክሽን ታክስ ገዥ የሚከፍል መሆኑ ታውቆ ጥቅምት 1 ቀን 2017 ዓ.ም በሐራጅ ይሸጣል፡፡

Category:
Foreclosure., House and Building Foreclosure, House and Building., House and Building Sale, Sale.
Posted: 816 days ago
Deadline: October 11, 2024 (Bid Closed.) ጥቅምት 1 ቀን 2017 ዓ.ም

40. ባንኩ በተሰጠው ሥልጣን መሰረት ቀጥሎ የተዘረዘሩትን ንብረቶች በግልጽ ጨረታ‏‎‎‏‏‎‏‎‎‎‏‎‏‎‎‎ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

Category:
Foreclosure., House and Building Foreclosure, House and Building., House and Building Sale, Sale.
Posted: 816 days ago
Deadline: September 24, 2024 (Bid Closed.) መስከረም 14 ቀን 2017 ዓ.ም ከሰዓት ከ8:00-10:00 ሰዓ

41. የቤቱ ስፋት 46.08 ካ/ሜ የቦታ ስፋቱ 171.38 ካ/ሜ ካርታ ያለው ስመ ሀብቱ በሻጭ ወ/ሮ ሩት አበራ ተሰማ ስም የተመዘገበ የሐራጅ መነሻ ዋጋ ብር 8,782,176 (ስምንት ሚሊዮን ሰባት መቶ ሰማኒያ ሁለት ሺህ አንድ መቶ ሰባ ስድስት ብር) ሆኖ የትራንዛክሽን ታክስ ገዥ የሚከፍል መሆኑ ታውቆ ጥቅምት 1 ቀን 2017 ዓ.ም በሐራጅ ይሸጣል፡፡

Category:
Foreclosure., House and Building Foreclosure, House and Building., House and Building Sale, Sale.
Posted: 816 days ago
Deadline: October 11, 2024 (Bid Closed.) ጥቅምት 1 ቀን 2017 ዓ.ም

42. ባንኩ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 መሰረት ቀጥሎ የተመለከተውን ንብረት ለመጀመሪያ ጊዜ በግልጽ ጨረታ‏‎‎‏‏‎‏‎‎‎‏‎‏‎‎‎ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

Category:
Foreclosure., House and Building Foreclosure, House and Building., House and Building Sale, Sale.
Posted: 816 days ago
Deadline: September 4, 2024 (Bid Closed.) በ15 /አሥራ አምስት/ ተከታታይ ቀናት

43. የቦታው ስፋት 311 ካ/ሜ በቁጥር ቦሌ 9/19/8/7/15/06/52269/02 የተመዘገበ ካርታ ያለው ቤት የሐራጅ ሽያጭ መነሻ ዋጋ ብር 14,000,000 (አስራ አራት ሚሊዮን ብር) ሆኖ የትራንዛክሽን ታክስ ገዥ የሚከፍል መሆኑ ታውቆ መስከረም 24 ቀን 2017 ዓ.ም በሐራጅ ይሸጣል።

Category:
Foreclosure., House and Building Foreclosure, House and Building., House and Building Sale, Sale.
Posted: 816 days ago
Deadline: October 4, 2024 (Bid Closed.) መስከረም 24 ቀን 2017 ዓ.ም

44. ቤቱ በይዞታ መለያ ቁጥር AA00005131078331304027 በአቶ ሙሉቀን አለሙ ስም የተመዘገበ 44.6 ካ/ሜ የሐራጅ መነሻ ዋጋ ብር 2,080,590.82 /ሁለት ሚሊዮን ሰማኒያ ሺህ አምስት መቶ ዘጠና ብር/ ሆኖ የትራንዛክሽን ታክስ ገዥ የሚከፍል መሆኑ ታውቆ ጥቅምት 1 ቀን 2017 ዓ.ም በሐራጅ ይሸጣል፡፡

Category:
Foreclosure., House and Building Foreclosure, House and Building., House and Building Sale, Sale.
Posted: 817 days ago
Deadline: October 11, 2024 (Bid Closed.) ጥቅምት 1 ቀን 2017 ዓ.ም

45. ቤቱ በይዞታ መለያ ቁጥር AA00005131078331304027 በአቶ ሙሉቀን አለሙ ስም የተመዘገበ 44.6 ካ/ሜ የሐራጅ መነሻ ዋጋ ብር 2,080,590.82 /ሁለት ሚሊዮን ሰማኒያ ሺህ አምስት መቶ ዘጠና ብር/ ሆኖ የትራንዛክሽን ታክስ ገዥ የሚከፍል መሆኑ ታውቆ ጥቅምት 1 ቀን 2017 ዓ.ም በሐራጅ ይሸጣል፡፡

Category:
Foreclosure., House and Building Foreclosure, House and Building., House and Building Sale
Posted: 817 days ago
Deadline: October 11, 2024 (Bid Closed.) ጥቅምት 1 ቀን 2017 ዓ.ም

46. ባንኩ ከዚህ በታች የተመለከቱትን የብድር መያዣ ንብረት ባለበት ሁኔታ በግልጽ የሐራጅ ጨረታ‏‎‎‏‏‎‏‎‎‎‏‎‏‎‎‎ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

Category:
Foreclosure., House and Building Foreclosure, House and Building., House and Building Sale, Sale.
Posted: 817 days ago
Deadline: September 19, 2024 (Bid Closed.) መስከረም 09 ቀን 2017 ዓ.ም

47. በቂርቆስ ክ/ከተማ ወረዳ 04/05 የቤቱ ስፋት 37.63 ካ/ሜ ጎተራ ሳይት የቤ/ቁ ቢ/53/16 የወለል ቁጥር 2 በአመልካች ስም ተመዝግቦ የሚገኝ ኮዶሚኒየም ቤት ካ.ቁ AA00004040/397 የተመዘገበ የሐራጅ መነሻ ዋጋ ብር 2,439,063.71/100/ ሆኖ የትራንዛክሽን ታክስ ገዥ የሚከፍል መሆኑ ታውቆ መስከረም 29 ቀን 2017 ዓ.ም በሐራጅ ይሸጣል፡፡

Category:
Foreclosure., House and Building Foreclosure, House and Building., House and Building Sale, Sale.
Posted: 817 days ago
Deadline: October 9, 2024 (Bid Closed.) መስከረም 29 ቀን 2017 ዓ.ም

48. በቦሌ/ክ/ከተማ ወረዳ 12 የቤ.ቁ BBL_B1/HN/1009 በሴሪ ቁጥር 1536313 የካርታ ቁጥር ቦሌ12/134/9/20/58009/00 የሆነ ቤት የቦታ ስፋት 72.21ካ/ሜ ሲሆን ቤቱ የባንክ ዕዳ 357,277.15 ያለበት የሆነው ቤት የሐራጅ ሽያጭ መነሻ ዋጋ ብር 4,475,142.54 ሆኖ የትራንዛክሽን ታክስ ገዥ የሚከፍል መሆኑ ታውቆ መስከረም 30 ቀን 2017 ዓ.ም. በሐራጅ ይሸጣል፡፡

Category:
Foreclosure., House and Building Foreclosure, House and Building., House and Building Sale, Sale.
Posted: 817 days ago
Deadline: October 10, 2024 (Bid Closed.) መስከረም 30 ቀን 2017 ዓ.ም.

49. በጉለሌ ክ/ከተማ ወረዳ 5 የቤ.ቁ 576 የሆነው ቤት የቦታው ስፋት 280 ካ/ሜ የሐራጅ ሽያጭ መነሻ ዋጋ ብር 19,992,600 ሆኖ የትራንዛክሽን ታክስ ገዥ የሚከፍል መሆኑ ታውቆ መስከረም 30 ቀን 2017 ዓ.ም በሐራጅ ይሸጣል።

Category:
Foreclosure., House and Building Foreclosure, House and Building., House and Building Sale, Sale.
Posted: 817 days ago
Deadline: October 10, 2024 (Bid Closed.) መስከረም 30 ቀን 2017 ዓ.ም

50. ባንኩ ለአቶ ጌታቸው አባት ስሰጠጡ ብድር በዋስትና የያዛቸውን በሰንጠረጁ የተዘረዘሩ መኖሪያ ቤቶችን በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሸሻስጡ አዋጅ ቁጥር 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልጽ ጨረታ‏‎‎‏‏‎‏‎‎‎‏‎‏‎‎‎ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

Category:
Foreclosure., House and Building Foreclosure, House and Building., House and Building Sale, Sale.
Posted: 817 days ago
Deadline: September 25, 2024 (Bid Closed.) 15/01/2017ዓ.ም

51. ባንኩ ከዚህ በታች የተገጸው ንብረቶች በግልጽ ጨረታ‏‎‎‏‏‎‏‎‎‎‏‎‏‎‎‎ አወዳድሮ በመሸጥ ገንዘቡን ወደ ብድር እዳ ገቢ ለማድረግ ይፈልጋል።

Category:
Foreclosure., House and Building Foreclosure, House and Building., House and Building Sale, Sale.
Posted: 817 days ago
Deadline: September 24, 2024 (Bid Closed.) መስከረም 14 ቀን 2017 ዓ.ም ከሰዓት ከ8፡00-10፡00 ሰዓ

52. ፍ/ቤቱ በ24/11/2016 ዓ/ም ፍ/ቤቱ በድጋሚ ጨረታ‏‎‎‏‏‎‏‎‎‎‏‎‏‎‎‎ እንዲወጣ ትዕዛዝ የሰጠ በመሆኑ በሁለተኛ ጨረታ‏‎‎‏‏‎‏‎‎‎‏‎‏‎‎‎ የግምቱን 1/4ኛ ብር 1,991,400 (አንድ ሚሊዮን ዘጠኝ መቶ ዘጠና አንድ ሺህ አራት መቶ አንድ ብር) በማስያዝ መሳተፍ የሚቻል ሆኖ የትራንዛክሽን ታክስ ገዥ የሚከፍል መሆኑ ታውቆ ቤቱ መስከረም 28 ቀን 2017 ዓ.ም በሐራጅ ይሸጣል።

Category:
Foreclosure., House and Building Foreclosure, House and Building., House and Building Sale
Posted: 817 days ago
Deadline: October 8, 2024 (Bid Closed.) መስከረም 28 ቀን 2017 ዓ.ም

53. የቤት ቁጥር 183 የሆነው ቤት ቤቱ ካርታ ያለው የቦታው ስፋት ጠቅላላ በካርታቸው 403 ካ/ሜ የሐራጅ መነሻ ዋጋ ብር 2,311,100 /ሁለት ሚሊዮን ሦስት መቶ አሥራ አንድ ሺህ አንድ መቶ ብር/ ሆኖ የትራንዛክሽን ታክስ ገዥ የሚከፍል መሆኑ ታውቆ መስከረም 29 ቀን 2017 ዓ.ም. በሐራጅ ይሸጣል፡፡

Category:
Foreclosure., House and Building Foreclosure, House and Building., House and Building Sale, Sale.
Posted: 817 days ago
Deadline: October 9, 2024 (Bid Closed.) መስከረም 29 ቀን 2017 ዓ.ም

54. ጂ+4 ህንጻ እና በአዳማ ከተማ ዲቃ ቀበሌ ውስጥ የሚገኝ የካርታ ቁጥር 2453/93 በሆነው ቤት በሃራጅ ይሽጣል፡፡

Category:
Foreclosure., House and Building Foreclosure, House and Building., House and Building Sale, Sale.
Posted: 817 days ago
Deadline: October 4, 2024 (Bid Closed.) 24/01/2017 ከረፋዱ 4፡00

55. የቤ/ቁ/507 የሆነው ቤት ቤቱ ሰነድ አልባ ስፋቱ 44 ካ/ሜ ከጠቅላላ የቦታው ስፋት (በልኬት ከተገኘው) 22 ካ ሜ የሚቆርጠው የሐራጅ መነሻ ዋጋ ብር 440,000(አራት መቶ አርባ ሺህ መቶ ብር) ሆኖ የትራንክሽን ታክስ ገዥ የሚከፍል መሆኑ ታውቆ መስከረም 21 ቀን 2017 ዓ.ም. በሐራጅ ይሸጣል፡፡

Category:
Foreclosure., House and Building Foreclosure, House and Building., House and Building Sale, Sale.
Posted: 817 days ago
Deadline: October 1, 2024 (Bid Closed.) መስከረም 21 ቀን 2017 ዓ.ም

56. ስፋቱ 2800 ካ.ሜ ቦታ ላይ ቤትና ቦታ በመነሻ ዋጋ 12,956,134.46 /አስራ ሁለት ሚሊዮን ዘጠኝ መቶ ሃምሳ ስድስት ሺህ አንድ መቶ ሠላሳ አራት ብር ከአርባ ስድስት ሳንቲም/ ጥቅምት 02 ቀን 2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 እስከ 6፡00 ድረስ በግልፅ ጨረታ‏‎‎‏‏‎‏‎‎‎‏‎‏‎‎‎ ይሸጣል፡፡

Category:
Foreclosure., House and Building Foreclosure, House and Building., House and Building Sale, Sale.
Posted: 817 days ago
Deadline: October 12, 2024 (Bid Closed.) ጥቅምት 02 ቀን 2017 ዓ.ም

57. ን/ስ/ላ/ክ/ ከተማ ወረዳ 01 የቤ.ቁ አዲስ የሆነው ቤት አጠቃላይ የቦታው ስፋት 196 ካ/ሜ የሚገኘው ሁለት ክፍል ቤት ስፋቱ 32.34 ካ/ሜ በዚህ ይዞታ ውስጥ የሚገኘው 6 ክፍል ቤት ስፋቱ 74,58 ካ/ሜ ግምቱ 1,118,700 ታወቆ የባለሙያ ግምት 1,991,096 ሆኖ የትራንዛክሽን ታክስ ገዥ የሚከፍል መሆኑ ታውቆ መስከረም 30 ቀን 2017 ዓ.ም በ5፡00 ሰዓት ተጀምሮ በሐራጅ ይሸጣል፡፡

Category:
Foreclosure., House and Building Foreclosure, House and Building., House and Building Sale, Sale.
Posted: 817 days ago
Deadline: October 10, 2024 (Bid Closed.) መስከረም 30 ቀን 2017 ዓ.ም

58. ባንኩ በተሰጠው ስልጣን መሰረት በዋስትና የያዘውን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ ይሸጣል።

Category:
Foreclosure., House and Building Foreclosure, House and Building., House and Building Sale, Sale.
Posted: 818 days ago
Deadline: September 19, 2024 (Bid Closed.) 09/1/2017

59. በልደታ ክ/ከተማ ወረዳ 7 ውስጥ የሚገኝ የህንፃ ቁጥር ብሎክ 4 የቤት ቁጥር 06 የሆነው ኮዶሚኒዬም ቤት የሐራጅ መነሻ ዋጋ ብር 3.531,273 (ሦስት ሚሊዮን አምስት መቶ ሰላሳ አንድ ሺህ ሁለት መቶ ሰባ ሦስት ብር) ስፋቱ 48.79 ካ/ሜ በመለያ ቁጥር AA00030700062 የተመዘገበ ካርታ ያለው ሆኖ የትራዛክሽን ታከስ ገዥ የሚከፍል መሆኑ ታውቆ መስከረም 14 ቀን 2017 ዓ/ም በሐራጅ ይሸጣል፡፡

Category:
Foreclosure., House and Building Foreclosure, House and Building., House and Building Sale, Sale.
Posted: 818 days ago
Deadline: September 14, 2024 (Bid Closed.) መስከረም 14 ቀን 2017 ዓ/ም

60. ባንኩ ከዚህ በታች በተመለከተው መሠረት በመያዣ የያዛቸውን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና በማሻሻያው አዋጅ ቁጥር 216/92 እና አዋጅ ቁጥር 1147/2011 መሠረት በግልጽ ሐራጅ ይሸጣል፡፡

Category:
Foreclosure., House and Building Foreclosure, Machine and Equipment Foreclosure, House and Building., House and Building Sale, Machinery., Machinery Sale, Sale.
Posted: 818 days ago
Deadline: October 15, 2024 (Bid Closed.) 05/02/2017 ዓ.ም ከ4:00-6:00 ሰዓት

61. መሥሪያ ቤቱ ከዚህ በታች በሠንጠረዥ የተመለከቱትን ከመንግሥት በተፈቀደለት በጀትና በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ‏‎‎‏‏‎‏‎‎‎‏‎‏‎‎‎ የግዥ ዘዴ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

Category:
House and Building., House and Building Rent, Purchase.
Posted: 818 days ago
Deadline: September 20, 2024 (Bid Closed.) መስከረም 10 ቀን 2017 ዓ.ም

62. የካ/ክ/ከተማ ወረዳ 2 የቤ.ቁ 699 የቦታው ስፋት 143 ካ/ሜ የይዞታ አዋሳኝ አቶ አባተ ወርቅነህ በደቡብ ኮ/ል አየለ በምስራቅ መንገድ በምዕራብ ወ/ሮ ትዕግስት ዳንኤል የሚያዋስኑት መሆኑ ታወቆ የሐራጅ ሽያጭ መነሻ ዋጋ ብር 4,484,569 (አራት ሚሊየን አራት መቶ ሰማንያ አራት ሺ አምስት መቶ ስልሳ ዘጠኝ ብር ) ሆኖ የትራንዛክሽን ታክስ ገዥ የሚከፍል መሆኑ ታውቆ መስከረም 28 ቀን 2017 ዓ/ም በሐራጅ ይሸጣል፡፡

Category:
Foreclosure., House and Building Foreclosure, House and Building., House and Building Sale, Sale.
Posted: 818 days ago
Deadline: October 8, 2024 (Bid Closed.) መስከረም 28 ቀን 2017 ዓ/ም

63. በአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ ወረዳ 1 የቤ.ቁ 830 የሆነ ቤት በሰነድ 272 ካ.ሜ ሲሆን ፍርድ ያረፈበት ይዞታ ስፋት 190 ካ.ሜ የሐራጅ ሽያጭ መነሻ ዋጋ ብር 5,071,642 (አምስት ሚሊዬን ሰባ አንድ ሺ ስድስት መቶ አርባ ሁለት ብር) ሆኖ የትራንዛሽን ታክስ ገዥ የሚከፍል መሆኑ ታውቆ መስከረም 13 ቀን 2017 ዓ/ም በሐራጅ ይሸጣል፡፡

Category:
Foreclosure., House and Building Foreclosure, House and Building., House and Building Sale, Sale.
Posted: 818 days ago
Deadline: September 23, 2024 (Bid Closed.) መስከረም 13 ቀን 2017 ዓ/ም

64. ድርጅቱ የቢሮ ኪራይ አገልግሎት በግልጽ ጨረታ‏‎‎‏‏‎‏‎‎‎‏‎‏‎‎‎ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል፡፡

Category:
House and Building., House and Building Rent, Rent.
Posted: 818 days ago  Doc price: 300
Deadline: August 26, 2024 (Bid Closed.) ነሀሴ 20 ቀን 2016 ዓ.ም ከሰዓት በኋላ 8፡00 ሰዓት

65. በየካ ክ/ከተማ ወረዳ 6 የቤት ቁጥር 442 የሆነው ቤት ይዞታው በካርታ ቁጥር 40900 በወ/ሮ ሶፊያ አብዱራህማን ስም የተመዘገበ ካርታ ያለው የይዞታው አጠቃላይ ስፋት 1253 ካ/ሜ ካርታ ያለው የሐራጅ መነሻ ዋጋ ብር 40,133,788 ሆኖ የትራዛክሽን ታክስ ገዥ የሚከፍል መሆኑ ታውቆ መስከረም 29 ቀን 2017 ዓ/ም በሐራጅ ይሸጣል፡፡

Category:
Foreclosure., House and Building Foreclosure, House and Building., House and Building Sale, Sale.
Posted: 818 days ago
Deadline: October 9, 2024 (Bid Closed.) መስከረም 29 ቀን 2017 ዓ/ም

66. መ/ቤቱ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በግልፅ ጨረታ‏‎‎‏‏‎‏‎‎‎‏‎‏‎‎‎ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

Category:
Cleaning and Janitorial., Cleaning and Janitorial Equipments, Food and Beverage, Catering Service, Furnitures, Office Furniture, House and Building., House and Building Maintenance, Installation and Maintenance, Machinery., Machinery Maintenance, Office Supplies and Stationery, Stationery Supplies, Printing and Publishing., Printing and Publishing Service, Purchase., Textile and Leather Products, Textiles/ Fabrics and Wearing, Transport and Transit, Transport Services, Vehicle and Spare Parts, Vehicle and Motorcycle Maintenance, Tyre and Battery
Posted: 818 days ago
Deadline: September 2, 2024 (Bid Closed.) በ16ኛው ቀን ከቀኑ በ8፡00 ሰዓት

67. ጽ/ቤቱ ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ህንጻ ለ3 ዓመት በግልጽ ጨረታ‏‎‎‏‏‎‏‎‎‎‏‎‏‎‎‎ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል፡፡

Category:
House and Building., House and Building Rent, Rent.
Posted: 818 days ago
Deadline: September 1, 2024 (Bid Closed.) 15ኛው ቀን 11፡30

68. ባንኩ ከዚህ በታች የቀረቡትን የመያዣ ንብረቶች በግልጽ የሐራጅ ጨረታ‏‎‎‏‏‎‏‎‎‎‏‎‏‎‎‎ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

Category:
Foreclosure., House and Building Foreclosure, House and Building., House and Building Sale, Sale.
Posted: 819 days ago
Deadline: September 1, 2024 (Bid Closed.) 15 not mentioned

69. ባንኩ ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በተሰጠዉ ስልጣን መሰረት በግልጽ ሐራጅ ጨረታ‏‎‎‏‏‎‏‎‎‎‏‎‏‎‎‎ አወዳድሮ ይሸጣል።

Category:
Foreclosure., House and Building Foreclosure, House and Building., House and Building Sale, Sale.
Posted: 819 days ago
Deadline: October 4, 2024 (Bid Closed.) መስከረም 24 ቀን 2017 ዓ.ም

70. ባንኩ በተሰጠው ስልጣን መሰረት ከዚህ በታች የተመለከቱትን ተሽከርካሪዎች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል።

Category:
Foreclosure., House and Building Foreclosure, Vehicle Foreclosure, Machine and Equipment Foreclosure, House and Building., House and Building Sale, Machinery., Machinery Sale, Sale., Vehicle and Spare Parts, Vehicle Sale
Posted: 819 days ago
Deadline: September 19, 2024 (Bid Closed.) 09/01/2017 ዓ.ም

71. ባንኩ በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ስሰጠው ብድር በዋሰትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

Category:
Foreclosure., House and Building Foreclosure, Vehicle Foreclosure, House and Building., House and Building Sale, Sale., Vehicle and Spare Parts, Vehicle Sale
Posted: 819 days ago
Deadline: September 19, 2024 (Bid Closed.) በ09/01/2017 ዓ.ም.

72. ባንኩ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውንና በሠንጠረዡ የተመለከቱትን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ‏‎‎‏‏‎‏‎‎‎‏‎‏‎‎‎ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

Category:
Foreclosure., House and Building Foreclosure, House and Building., House and Building Sale, Sale.
Posted: 819 days ago
Deadline: September 24, 2024 (Bid Closed.) መስከረም 14 ቀን 2017 ዓ.ም

73. ፍርድ ቤቱ የሚሸጡ ንብረቶች ዝርዝር መግለጫ በሀራጅ መሸጥ ይፈልጋል።

Category:
Foreclosure., House and Building Foreclosure, House and Building., House and Building Sale, Sale.
Posted: 819 days ago
Deadline: August 27, 2024 (Bid Closed.) 21/12/2016

74. ኩባንያው የሕንፃ ክፍሎች ለማከራየት ይፈልጋል።

Category:
House and Building., House and Building Rent, Rent.
Posted: 819 days ago
Deadline: September 3, 2024 (Bid Closed.) ነሐሴ 28 ቀን 2016 ዓ.ም ከጠዋቱ 3:00 ሰዓት

75. ባንኩ በተሰጠው ሥልጣንና ውክልና መሰረት የወረሳቸውን ከዚህ ቀጥሎ በሰንጠረዡ የተገለፁትን ንብረቶች በህንፃና የተወረሱ ንብረቶች አስተዳደር በኩል በግልፅ ጨረታ‏‎‎‏‏‎‏‎‎‎‏‎‏‎‎‎ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።

Category:
Foreclosure., House and Building Foreclosure, Share Foreclosure, House and Building., House and Building Sale, Sale.
Posted: 819 days ago
Deadline: September 3, 2024 (Bid Closed.) 28/12/16

76. መስሪያ ቤቱ ለመኖሪያ እና የንግድ ማዕከልነት ካስገባቸው ሕንፃዎች መካከል አንዱ የሆነውን ቦሪን ቁጥር 1 ህንፃ (አዋሽ ባንክ ያለበት ህንጻ) የንግድ ማዕከላት በግልጽ ጨረታ‏‎‎‏‏‎‏‎‎‎‏‎‏‎‎‎ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Category:
House and Building., House and Building Sale, Sale.
Posted: 819 days ago
Deadline: September 3, 2024 (Bid Closed.) ነሐሴ 28 ቀን 2016 ዓ ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት

77. በቦሌ/ክ/ከተማ ወረዳ 5 የቤ.ቁ 164 በካርታ ቁጥር 04/005/10396 የሆነ የቦታው ስፋት 470 ካ/ሜ ይዞታው ላይ 4ኛ ተከሳሽ እና ጠልቃ ገብ በሟቾች ተፈቅዶላቸው በ100 ካ/ሜ ላይ የሰሩት ቤት ተቀንሶ የቀረው ቦታ ስፋት 370 ካ/ሜ የይዞታው መለያ ቁጥር AA000060500982 በከበደ ጅማ ስም ያለው ቤት የሐራጅ ሽያጭ መነሻ ዋጋ ብር 18,042,010 ሆኖ የትራንዛክሽን ታክስ ገዥ የሚከፍል መሆኑ ታውቆ መስከረም 14 ቀን 2017 ዓ/ም በሐራጅ ይሸጣል፡፡

Category:
Foreclosure., House and Building Foreclosure, House and Building., House and Building Sale, Sale.
Posted: 820 days ago
Deadline: September 24, 2024 (Bid Closed.) መስከረም 14 ቀን 2017 ዓ/ም

78. በአዲስ ከተማ ክ/ከተማ ወረዳ 4 የቤ.ቁ 001 በካርታ ቁጥር 7/17/1 ሲሆን የይዞታው ስፋት 982.35 ካ.ሜ የሆነው ቤት የባለሙያ ግምት 74,950,078 ሆኖ በሚያዝያ 9 ቀን 2016 ዓ/ም በሐራጅ ይሸጣል የሚል ማስታወቂያ‏‎‎‏‏‎‏‎‎‎‏‎‏‎‎‎ ወጥቶ በእለቱ ተጫራች አልቀረበም ፍ/ቤቱ በ22/11/2016ዓ/ም በሰጠው ትዕዛዝ መሰረት በጨረታ‏‎‎‏‏‎‏‎‎‎‏‎‏‎‎‎ መሳተፍ የሚፈልግ C.P.O 1/4 ብር 18,737,519.5 በማስያዝ በጨረታ‏‎‎‏‏‎‏‎‎‎‏‎‏‎‎‎ መሳተፍ የሚችሉ ሆኖ የትራንዛክሽን ታክስ ገዥ የሚከፍል መሆኑ ታውቆ መስከረም 24 ቀን 2017 ዓ/ም በሐራጅ ይሸጣል፡፡

Category:
Foreclosure., House and Building Foreclosure, House and Building., House and Building Sale, Sale.
Posted: 820 days ago
Deadline: October 4, 2024 (Bid Closed.) መስከረም 24 ቀን 2017 ዓ/ም

79. በን/ስ/ላ/ክ/ከተማ ወረዳ 5 የቤ.ቁ 570 የሆነ መኖሪያ ቤት ከፍሎቹ የቦታ ስፋት በካርታ 289 ካ.ሜ በአቶ ፋንታሁን ገብሩ ስም የተመዘገበ ቤት የውስጥ ለውስጥ መንገድ 157.64 ካ.ሜ ይነካዋል መጫረት የሚፈልግ በ CPO ብር 4,784,013.75 በማስያዝ መጫረት የምትችሉ ሆኖ የትራንዛክሽን ታከስ ገዥ የሚከፍል መሆኑ ታውቆ መስከረም 23 ቀን 2017 ዓ.ም በሐራጅ ይሸጣል

Category:
Foreclosure., House and Building Foreclosure, House and Building., House and Building Sale, Sale.
Posted: 820 days ago
Deadline: October 3, 2024 (Bid Closed.) መስከረም 23 ቀን 2017 ዓ.ም

80. በአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ ወረዳ 2 ክልል ውስጥ በተጠሪ ስም ተመዝግቦ የሚገኝ በካ/ቁ/42067/1/A በቤት ቁጥር 160 የሚታወቅ ቤትና ይዞታ ላይ አዲስ በመገንባት ላይ የሚገኙት በ122.21 ካ/ሜ ላይ ያረፈ አምስት ቤቶች የሐራጅ ሽያጭ መነሻ ዋጋ ብር 2,444,200 (ሁለት ሚሊዮን አራት መቶ አርባ አራት ሽህ ሁለት መቶ ብር) ሆኖ የትራክሽን ታክስ ገዥ የሚከፍል መሆኑ ታውቆ መስከረም 24 ቀን 2017 ዓ/ም በሐራጅ ይሸጣል፡፡

Category:
Foreclosure., House and Building Foreclosure, House and Building., House and Building Sale, Sale.
Posted: 820 days ago
Deadline: October 4, 2024 (Bid Closed.) መስከረም 24 ቀን 2017 ዓ/ም

81. በቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 7 የቤት ቁጥር 2097 በሆነው ግቢ ወስጥ የሚገኝ 4 ክፍል ሰርቪስ ቤቶች ብቻ ስፋታቸው 42.3 ካ/ሜ በካ/ቁ/ቦሌ.15/273/23–1187/00 የተመዘገበ የሚሸጠውም 4 ክፍል ሰርቪስ ቤቶች ብቻ ሆኖ የሐራጅ ሽያጭ መነሻ ዋጋ ብር 169,200 (አንድ መቶ ስልሳ ዘጠኝ ሺ ሁለት መቶ ብር) የትራዛክሽን ታክስ ገዥ የሚከፍል መሆኑ ታውቆ መስከረም 20 ቀን 2017 ዓ/ም በሐራጅ ይሸጣል::

Category:
Foreclosure., House and Building Foreclosure, House and Building., House and Building Sale, Sale.
Posted: 820 days ago
Deadline: September 30, 2024 (Bid Closed.) መስከረም 20 ቀን 2017 ዓ/ም

82. በሸገር ከተማ አስተዳደር ኮዬ ፈጬ ክ/ከተማ ውስጥ የሚገኝ ብሎክ 712 የቤት ቁጥር 712/40 በለአንድ መኝታ የሆነ ኮንዶሚኒየም ቤት በቁጥር አ/ቃ/523/13/87000/00 የተመዘገበ ካርታ ያለው የቤቱ ስፋት 58.58 ካ.ሜ የቦታው ስፋት በፕሮፖርሽን 89.63 ካ.ሜ የሐራጅ መነሻ ዋጋ ብር 1,724,829.52 መስከረም 9 ቀን 2017 ዓ/ም በሐራጅ ይሸጣል፡፡

Category:
Foreclosure., House and Building Foreclosure, House and Building., House and Building Sale, Sale.
Posted: 820 days ago
Deadline: September 19, 2024 (Bid Closed.) መስከረም 9 ቀን 2017 ዓ/ም

83. ድርጅ ቱቢያንስ 150 ካሬ ሜትር ላይ ያረፈ በውስጡ አራት ክፍል ያለው የቢሮ ኪራይ አገልግሎት ለአንድ ዓመት በሚቆይ የውል ስምምነት ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ‏‎‎‏‏‎‏‎‎‎‏‎‏‎‎‎ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል፡፡

Category:
House and Building., House and Building Rent, Rent.
Posted: 820 days ago  Doc price: 200
Deadline: September 2, 2024 (Bid Closed.) ነሐሴ 27 ቀን 2016 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት

84. በአቃቂ ቃሊት ክ/ከተማ ወረዳ 08 የቤ/ቁ 48 የሆነው ቤት በካርታ ቁጥር 04296 ስፋቱ 271 ካ.ሜ ካርታ ያለው በባለሙያ ግምት የሐራጅ መነሻ ዋጋ ብር 13,499,554 የትራዛክሽን ታክስ ገዥ የሚከፍል መሆኑ ታውቆ መስከረም 20 ቀን 2017 ዓ/ም በሐራጅ ይሸጣል፡፡

Category:
Foreclosure., House and Building Foreclosure, House and Building., House and Building Sale, Sale.
Posted: 820 days ago
Deadline: September 30, 2024 (Bid Closed.) መስከረም 20 ቀን 2017 ዓ/ም

85. በአዲስ ከተማ ክ/ከተማ ወረዳ 01 የቤ.ቁ 812 የሆነው በካርታ ቁጥር አኮ-00898/01 በእነ ጣሰው ሞላ ማሩ ስም የተመዘገበ ጠቅላላ የቦታው ስፋት 1412.38 ካሜ የቦታ ደረጃ 1-1 የሆነው ቤት የሐራጅ ሽያጭ መነሻ ዋጋ ብር 80,788,927.74 ሆኖ የትራንዛክሽን ታክስ ገዥ የሚከፍል ካፒታል ጌን ከሽያጩ የሚከፈል መሆኑ ታውቆ መስከረም 27 ቀን 2017 ዓ/ም በሐራጅ ይሸጣል፡፡

Category:
Foreclosure., House and Building Foreclosure, House and Building., House and Building Sale, Sale.
Posted: 821 days ago
Deadline: October 7, 2024 (Bid Closed.) መስከረም 27 ቀን 2017 ዓ/ም

86. በኮ/ቀ/ክ/ከተማ ወረዳ 7 አስተዳድር ክልል ውስጥ በተጠሪ ስም ተመዝግቦ የሚገኝ የይዞታ መለያ ቁጥር AA000090708939 በይዞታ መለያ ቁጥር AA000090708941 የተመዘገበ በቁራሽ መሬት ካርታ ያለው የቦታው ስፋት በሰነድ 105 ካ.ሜ የሐራጅ መነሻ ዋጋ ብር 3,533,640 ሆኖ የትራዛክሽን ታክስ ገዥ የሚከፍል መሆኑ ታውቆ መስከረም 22 ቀን 2017 ዓ.ም በሐራጅ ይሸጣል፡፡

Category:
Foreclosure., House and Building Foreclosure, House and Building., House and Building Sale, Sale.
Posted: 821 days ago
Deadline: October 2, 2024 (Bid Closed.) መስከረም 22 ቀን 2017 ዓ.ም

87. በየካ/ክ/ከተማ ወረዳ 5 የቤ.ቁ 715 የሆነ ቤት የካርታ ቁጥር 15/190703/08 የተመዘገበ ይዞታ ሰከች ዕጣ ኮድ ቢ(B) በሀራጅ የሚሸጠው የቦታው ስፋት 155.5 ካ.ሜ የቤቱ ስፋት 69.78 ካ/ሜ የሆነው ቤት መነሻ ዋጋ ብር6,532,579 ሆኖ የትራንዛክሽን ታክስ ገዥ የሚከፍል መሆኑ ታውቆ መስከረም 16 ቀን 2017 ዓ/ም በሐራጅ ይሸጣል፡፡

Category:
Foreclosure., House and Building Foreclosure, House and Building., House and Building Sale, Sale.
Posted: 821 days ago
Deadline: September 26, 2024 (Bid Closed.) መስከረም 16 ቀን 2017 ዓ/ም

88. የቤቱ ስፋት 102.95 ካሜ ባለ3 መኝታ በይዞታ መለያ ኮድ AA000061207390030303 ኮዶሚኒዬም ቤት የሐራጅ መነሻ ዋጋ ብር 4,052,318 (አራት ሚሊዮን ሃምሳ ሁለት ሽህ ሦስት መቶ አስራ ስምንት ብር) ሆኖ የትራንዛክሽን ታክስ ገዥ የሚከፍል መሆኑ ታውቆ መስከረም 20 ቀን 2017 ዓ.ም. በሐራጅ ይሸጣል፡፡

Category:
Foreclosure., House and Building Foreclosure, House and Building., House and Building Sale, Sale.
Posted: 823 days ago
Deadline: August 30, 2024 (Bid Closed.) መስከረም 20 ቀን 2017 ዓ.ም.

89. ተቋሙ ከዚህ በታች የተገለፁትን ቤቶች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ‏‎‎‏‏‎‏‎‎‎‏‎‏‎‎‎ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።

Category:
Foreclosure., House and Building Foreclosure, House and Building., House and Building Sale, Sale.
Posted: 824 days ago
Deadline: September 23, 2024 (Bid Closed.) 13/01/2017

90. Tender notice to sell the 3-star hotel building in Mekele City

Category:
House and Building., House and Building Sale, Sale.
Posted: 824 days ago  Doc price: 2000
Deadline: September 2, 2024 (Bid Closed.) 16th working day,

91. የቤ/ቁ/1218 በካ ቁ/AA000080300150 በወ/ሮ ፀሀይ ገመዳ ስም የተመዘገበ ቤትና ይዞታ የይዞታው ስፋት 202 ካ/ሜ የሆነ የሐራጅ መነሻ ዋጋ ብር 5,930,903 (አምስት ሚሊዮን ዘጠኝ መቶ ሰለሳ ሺህ ዘጠኝ መቶ ሦስት ብር) የትራንዛክሽን ታክስ ገዥ የሚከፍል መሆኑ ታውቆ መስከረም 22 ቀን 2017 ዓ/ም በሐራጅ ይሸጣል፡፡

Category:
Foreclosure., House and Building Foreclosure, House and Building., House and Building Sale, Sale.
Posted: 824 days ago
Deadline: October 2, 2024 (Bid Closed.) መስከረም 22 ቀን 2017 ዓ/ም

92. 254.49 ካ.ሜ የሆኑ ቤቶችን አቶ ዓለሙ በቀለ በግል የሠራቸው ቤቶችና ንጽጽር ድርሻቸው 68.15 ካ.ሜ በዚህ አይሸጥም በጨረታ‏‎‎‏‏‎‏‎‎‎‏‎‏‎‎‎ መሳተፍ የሚፈልግ C.PO 1/4 ብር 151,764.64 (አንድ መቶ ሃምሳ አንድ ሺ ሰባት መቶ ስልሳ አራት ብር ከስልሳ አራት ሳንቲም) ሆኖ የትራንዛክሽን ታክስ ገዥ የሚከፍል መሆኑ ታውቆ መስከረም 23 ቀን 2017 ዓ/ም በሐራጅ ይሸጣል፤

Category:
Foreclosure., House and Building Foreclosure, House and Building., House and Building Sale, Sale.
Posted: 825 days ago
Deadline: October 2, 2024 (Bid Closed.) መስከረም 23 ቀን 2017 ዓ/ም

93. በየካ ክ/ከተማ ወረዳ 10 የቤ.ቁ 16/17 ውስጥ በወ/ሮ ፋጡማ ተፈሪ መኮንን እና እሸቱ ሙሄ መሀመድ ስም ተመዝግቦ ያለው የት ቁጥር 60/02 የሆነው ቤት ፍ/ድ ያረፈበት የቦታው ስፋት 275 ካ.ሜ ሰነድ አልባ የሆነው ቤት ባለሙያ ግምት 4,320,600 ሆኖ የትራንዛክሽን ታክስ ገዥ የሚከፍል መሆኑ ታውቆ ሰኔ 26 ቀን 2016 ዓ.ም በሐራጅ ይሸጣል፡፡

Category:
Foreclosure., House and Building Foreclosure, House and Building., House and Building Sale, Sale.
Posted: 825 days ago
Deadline: October 3, 2024 (Bid Closed.) መስከረም 23 ቀን 2017 ዓ.ም

94. ጅምር መኖሪያ ቤት ቦታ ስፋት 140 ካ.ሜ ላይ የሚገኝ ማህበር ካርታ ቁጥር L/00095/2011 በቀን 06/7/2011 ዓ.ም ፕርስል ልዩ ቁጥር B29-18 የሆነው ቤት የሆነው የሐራጅ ሽያጭ መነሻ ዋጋ ብር 243,000 (ሁለት መቶ አርባ ሶስት ሺህ ብር ) ሆኖ የትራንዛክሽን ታክስ ገዥ የሚከፍል መሆኑ ታውቆ መስከረም 21 ቀን 2017 ዓ/ም በሐራጅ ይሸጣል፡፡

Category:
Foreclosure., House and Building Foreclosure, House and Building., House and Building Sale, Sale.
Posted: 825 days ago
Deadline: October 1, 2024 (Bid Closed.) መስከረም 21 ቀን 2017 ዓ/ም

95. የቦታ ስፋት 290 ካሜ የሆነው የሐራጅ ሽያጭ መነሻ ዋጋ ብር 18,061,950,000(አስራ ስምንት ሚሊዬን ስልሳ አንድ ሺ ዘጠኝ መቶ ሃምሳ ብር) ሆኖ የትራንዛክሽን ታክስ ገዥ የሚከፍል መሆኑ ታውቆ መስከረም 15 ቀን 2017 ዓ/ም በሐራጅ ይሸጣል፡፡

Category:
Foreclosure., House and Building Foreclosure, House and Building., House and Building Sale, Sale.
Posted: 825 days ago
Deadline: September 25, 2024 (Bid Closed.) መስከረም 15 ቀን 2017 ዓ/ም

96. ካርታ ያለው የቦታው ስፋት 140 ካ/ሜ የሆነው በፍ/ባለ ዕዳ ስም የተመዘገበ ቤት የሐራጅ ሽያጭ መነሻ ዋጋ ብር 243,000 (ሁለት መቶ አርባ ሶስት ሺህ ብር) ሆኖ የትራንዛክሽን ታክስ ገዥ የሚከፍል መሆኑ ታውቆ መስከረም 21 ቀን 2017 ዓ.ም በሐራጅ ይሸጣል፡፡

Category:
Foreclosure., House and Building Foreclosure, House and Building., House and Building Sale, Sale.
Posted: 825 days ago
Deadline: October 1, 2024 (Bid Closed.) መስከረም 21 ቀን 2017 ዓ.ም

97. ጠቅላላ የቦታው ስፋት በካርታ 136 ካ/ሜ ሲሆን ፍርድ ያረፈበት ቤቶች ስፋት 26.21 ካ/ሜ በካ/ቁ/ኮ/ቀ/ክ/የማ/መ/259/15833/00 የተመዘገበ ካርታ ያለው ሆኖ የትራንዛክሽን ታክስ ገዥ የሚከፍል መሆኑ ታውቆ መስከረም 24 ቀን 2017 ዓ.ም በሐራጅ ይሸጣል።

Category:
Foreclosure., House and Building Foreclosure, House and Building., House and Building Sale, Sale.
Posted: 825 days ago
Deadline: October 4, 2024 (Bid Closed.) መስከረም 24 ቀን 2017 ዓ.ም

98. ባንኩ ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

Category:
Foreclosure., House and Building Foreclosure, House and Building., House and Building Sale, Sale.
Posted: 825 days ago
Deadline: September 18, 2024 (Bid Closed.) መስከረም 8 ቀን 2017 ዓ.ም

99. ባንኩ ቀጥሎ የቀረበውን ንብረት በግልፅ ጨረታ‏‎‎‏‏‎‏‎‎‎‏‎‏‎‎‎ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

Category:
Foreclosure., House and Building Foreclosure, House and Building., House and Building Sale, Sale.
Posted: 825 days ago
Deadline: September 9, 2024 (Bid Closed.) 9/1/2017

100. ማህበሩ በብስራተ ገብርኤል ቤተ ክርስቲያን አካባቢ ለመኖሪያ እና የንግድ ማዕከልነት ካስገነባቸው ሕንፃዎች መካከል አንዱ የሆነውን ቦረን ቁጥር 1 ህንጻ (አዋሽ ባንክ ያለበት ህንጻ) የንግድ ማዕከላት በግልጽ ጨረታ‏‎‎‏‏‎‏‎‎‎‏‎‏‎‎‎ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

Category:
House and Building., House and Building Sale, Sale.
Posted: 825 days ago  Doc price: 5000
Deadline: September 3, 2024 (Bid Closed.) ነሐሴ 28 ቀን 2016 ዓ.ም. ከቀኑ 8፡00 ሰዓት