Free Tender Listing

1. በቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 12 ቆሞ የሚገኝ የሠ/ቁ/ኮድ 3-44561 አ የሆነ የሐራጅ ሽያጭ መነሻ ዋጋ ብር 180,000 እና የሠ/ቁ/ኮድ 3-44562 አ.አ የሆነ መኪና የሐራጅ መነሻ ዋጋ ብር 180,000 መሆኑ ታውቆ ሐምሌ 29 ቀን 2014 ዓ/ም በሐራጅ ይሸጣል፡፡

Category:
Foreclosure., Vehicle Foreclosure, Sale., Vehicle and Spare Parts, Vehicle Sale
Posted: 672 days ago
Deadline: August 5, 2022 (Bid Closed.)

2. ኩባንያው20 ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Category:
Sale., Vehicle and Spare Parts, Vehicle Sale
Posted: 659 days ago
Deadline: July 27, 2022 (Bid Closed.)

3. ኮሌጁ ለሚያሰራ የቀድሞ የዶርሚተሪ አገልግሎት የነበረው ህንጻ እድሳት ሥራ ደረጃቸው BC-6/GC-7 እና ከዚያ በላይ የሆነ የሥራ ተቋራጮችን አወዳድሮ ለማሰራት ይፈለጋል

Category:
Construction and Construction Machinery, House and Building Construction, Installation and Maintenance
Posted: 680 days ago
Deadline: July 10, 2022 (Bid Closed.)

4. በኮ/ቀ/ክ/ከተማ ወረዳ 7 የቤት ቁጥር … የቦታው ስፋት በሰነድ 329.28 ካ/ሜ የሆነ የሐራጅ ሽያጭ መነሻ ዋጋ ብር 774,560 መሆኑ ታውቆ ሰኔ 24 ቀን 2004 ዓ/ም በሐራጅ ይሸጣል፡፡

Category:
Foreclosure., House and Building Foreclosure, House and Building., House and Building Sale, Sale.
Posted: 727 days ago
Deadline: July 1, 2022 (Bid Closed.)

5. በየካ ክፍለ ከተማ ወረዳ 12 ውስጥ የሚገኝ የቤቁ አዲስ የሆነበት ቤት የቦታ ስፋት በልኬት የተገኘው 515 ካሜ ሲሆን ከፕላን አንፃር የሚቀረው 460 ካሜ የሆነው የሐራጅ ሽያጭ መነሻ ዋጋ ብር 444,000 መሆኑ ታውቆ ሰኔ 22 ቀን 2014 ዓ/ም በሐራጅ ይሸጣል።

Category:
Foreclosure., House and Building Foreclosure, House and Building., House and Building Sale, Sale.
Posted: 703 days ago
Deadline: June 29, 2022 (Bid Closed.)

6. በጉለሌ ክ/ከተማ ወረዳ 10 የቤት ቁጥር … የሆነ የሐራጅ ሽያጭ መነሻ ዋጋ ብር 637,480 መሆኑ ታውቆ ሰኔ 21 ቀን 2014 ዓ/ም በሐራጅ ይሸጣል፡፡

Category:
Foreclosure., House and Building Foreclosure, House and Building., House and Building Sale, Sale.
Posted: 745 days ago
Deadline: June 28, 2022 (Bid Closed.)

7. ኮንስትራክሽን ሶሉሽንስ ኃላ/የተ/የግ/ማኅበር ለሁለቱም ድርጅቶቹ ለ2014 ዓ.ም በጀት ዓመት የኦዲት ሪፖርት ማሰራት ይፈልጋል፡፡

Category:
Accounting and Auditing, Accounting Related, Auditing Related, Consultancy., Financial Consultancy
Posted: 693 days ago
Deadline: June 17, 2022 (Bid Closed.)

8. ኢንሹራንሱ የሙሉ ውድመት ካሣ ክፍያ ፈጽሞ የተረከባቸውን ተሽከርካሪዎችን ፣ የተሽከርካሪ አካላት እና ሌሎች ቁሳቁሶችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Category:
Insurance, Sale., Vehicle and Spare Parts, Vehicle Sale, Spare Parts Sale and Supply
Posted: 701 days ago
Deadline: June 10, 2022 (Bid Closed.)

9. ኮዬ ፈጬ የሚገኝ ብሎክ 684 የቤት ቁጥር 50 የሆነው ባለሁለት መኝታ ኮዶሚኒዬም ቤት ስፋቱ 81,37 ካ/ሜ ካርታ ያለው የሐራጅ ሽያጭ መነሻ ዋጋ ብር 367,082.04 መሆኑ ታውቆ ግንቦት 24 ቀን 2014 ዓ/ም በሐራጅ ይሸጣል።

Category:
Foreclosure., House and Building Foreclosure, House and Building., House and Building Sale, Sale.
Posted: 765 days ago
Deadline: June 1, 2022 (Bid Closed.)

10. መምሪያው የጤና ኬላ ግንባታ ደረጃቸው BC/GC-7 እና ከዚያ በላይ የሆኑ ህጋዊ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማስገንባት ይፈልጋል

Category:
Construction and Construction Machinery, House and Building Construction
Posted: 724 days ago
Deadline: May 27, 2022 (Bid Closed.)

11. በጉለሌ ክ/ከተማ ቀበሌ 09/15 በአዲሱ ወረዳ 8 የቤቁ … በሆነው ቤት የቤቱይዞታ 2384 ካሜ ካርታ ያለው የሐራጅ ሽያጭ መነሻ ዋጋ ብር 1,075,464 መሆኑ ታውቆ ሚያዚያ 18 ቀን 2014 ዓ/ም በሐራጅ ይሸጣል፡፡

Category:
Foreclosure., House and Building Foreclosure, House and Building., House and Building Sale, Sale.
Posted: 768 days ago
Deadline: April 26, 2022 (Bid Closed.)

12. ኩባንያው ያገለገሉ እና የተለያየ ሞዴል ያላቸው ሁለት አውቶሞቢል (Lifan X 60 እና Hyundai Tucson) እና አንድ የመስክ ተሽከርካሪ (2H Toyota Land Curser) ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግለጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Category:
Sale., Vehicle and Spare Parts, Vehicle Sale
Posted: 842 days ago
Deadline: January 27, 2022 (Bid Closed.)

13. በቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 4 የቤቁ … የሆነው ቤት ስፋቱ 70.42 ካ/ሜ የሆነው የሐራጅ ሽያጭ መነሻ ዋጋ ብር 281,680 መሆኑ ታውቆ ጥር 3 ቀን 2014 ዓ/ም በሐራጅ ይሸጣል፡፡

Category:
Foreclosure., House and Building Foreclosure, Sale.
Posted: 871 days ago
Deadline: January 11, 2022 (Bid Closed.)

14. ቢሮው የተለያየ መጠን ያላቸው የአርማታ ብረቶች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Category:
Purchase., Steel/ Metals and Aluminium, Steels/ Irons and Metals
Posted: 888 days ago
Deadline: December 9, 2021 (Bid Closed.)

15. ፅ/ቤቱ ባለ ሶስት ወለል ህንፃ (G+3 ) ቢሮ ለማሰራት ይፈልጋል

Category:
Construction and Construction Machinery, House and Building Construction
Posted: 898 days ago
Deadline: December 7, 2021 (Bid Closed.)