Free Tender Listing

1. በአዲስ ከተማ ክ/ከተማ ቀበሌ 16 የቤቁ 759 የሆነው ቤት የሐራጅ ሽያጭ መነሻ ዋጋ ብር 405,711.71 (አራት መቶ አምስት ሺህ ሰባት መቶ አስራ አንድ ከሰባ አንድ ሳንቲም ) የይዞታው ስፋት በካርታ 700 ካ.ሜ ከይዞታው የመንገድ ጥናት 18.99 ካ.ሜ ይነከዋል (ይቆርጠዋል ) የቤቱ አገልግሎት በካርታ ለመኖሪያ ቤት ነው የትራንዛክሽን ታክስ ገዥ የሚከፍል መሆኑ ታውቆ የካቲት 29 ቀን 2013 ዓ. ም በሐራጅ ይሸጣል፡፡

Category:
Foreclosure., House and Building Foreclosure, House and Building., House and Building Sale, Sale.
Posted: 1186 days ago
Deadline: March 8, 2021 (Bid Closed.)

2. ኮርፖሬሽኑ የዋና መስሪያ ቤት ህንፃ (G +9) ግንባታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል

Category:
Construction and Construction Machinery, House and Building Construction
Posted: 1193 days ago
Deadline: February 18, 2021 (Bid Closed.)

3. በኮልፌ ቀራንዮ ክ/ከተማ ወረዳ 06 … ቆሞ የሚገኝ የሠቁ 2-61… አአ የሆነ መኪና የሐራጅ ሽያጭ መነሻ ዋጋብር 165,000.00 መሆኑ ታውቆ ጥር 28 ቀን 2010 ዓ/ም በሐራጅ ይሸጣል፡፡

Category:
Foreclosure., Vehicle Foreclosure, Sale., Vehicle and Spare Parts, Vehicle Sale
Posted: 1214 days ago
Deadline: February 5, 2021 (Bid Closed.)

4. The office invite all registered contractors of category GC/BC-3 and above for the construction of G+3 Office building

Category:
Construction and Construction Machinery, House and Building Construction
Posted: 1219 days ago
Deadline: January 19, 2021 (Bid Closed.)

5. Invitation for the Procurement of 300 Desktop Computers and 111 Cash Counters

Category:
Computer and Accessories, Computer Purchase, Machinery., Machinery Purchase, Purchase.
Posted: 1219 days ago
Deadline: January 19, 2021 (Bid Closed.)

6. ዩኒቨርሲቲው የአርማታ ብረት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Category:
Purchase., Steel/ Metals and Aluminium, Steels/ Irons and Metals
Posted: 1224 days ago
Deadline: January 15, 2021 (Bid Closed.)

7. ዩኒቨርሲቲው የፌሮ ብረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Category:
Purchase., Steel/ Metals and Aluminium, Steels/ Irons and Metals
Posted: 1217 days ago
Deadline: January 15, 2021 (Bid Closed.)

8. ፍ/ቤቱ በደረጃ 5 BC ወይንም ደረጃ 5 GC እና ከዚያ በላይ ባሉ ኮንትራክተሮች አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Category:
Construction and Construction Machinery, House and Building Construction
Posted: 1230 days ago
Deadline: January 6, 2021 (Bid Closed.)

9. ተቋሙ በመያዣነት ወይም በዋስትናነት የተያዙ ተሽከርካሪዎችን (IRZ፣B.M.W፣ ካሪና E፣ ኒሳን ኪንካፕ፣ ሰዋንጀንግ፣ አቶዝ፣ ቪታራ፣ DX 2A፣ ኒሳነን -ፒክአፕ፣ ኮሮላ) ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Category:
Foreclosure., Vehicle Foreclosure, Sale., Vehicle and Spare Parts, Vehicle Sale
Posted: 1237 days ago
Deadline: January 1, 2021 (Bid Closed.)

10. ጽ/ቤቱ ጂ+2 /ባለ ሁለት ወለል/ የቢሮ ግንባታ ለማስገንባት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማስገንባት ይፈልጋል

Category:
Construction and Construction Machinery, House and Building Construction
Posted: 1248 days ago
Deadline: December 31, 2020 (Bid Closed.)

11. ኩባንያው ለሰጠው ብድር በመያዣ የያዛቸውንና ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ቋሚና ተንቀሳቃሽ ንብረቶችን በግልፅ ሐራጅ እና በድርድር አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።

Category:
Foreclosure., House and Building Foreclosure, House and Building., House and Building Sale, Sale.
Posted: 1246 days ago
Deadline: December 31, 2020 (Bid Closed.)

12. ድርጅቱ የተለያዩ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ ስታንዳርዶች፣ላሜራዎች፣የብረት ላሪዎች እና ድፍን ብረቶች የመሳሰሉትን እቃዎች በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Category:
Building Materials, Electrical and Electronics, Electrical Equipment and Accessories, Engineering Service and Equipment, Electro Mechanical Equipment, Purchase., Steel/ Metals and Aluminium, Steels/ Irons and Metals, Aluminum Related Products
Posted: 1238 days ago
Deadline: December 30, 2020 (Bid Closed.)

13. ተቋሙ መኪና (ጃፓን ቶዮታ 2010 ሞዴል የጭነት አይሱዙ ፓኔል ቫን፣ ጃፓን ሚስትቡሽ 2003ሞዴል ሲንግል ጋቢና ፒካፕ፣ ጃፓን ቶዮታ ሲንግል ጋቢናፒካፕ ታኮማ 1999 ሞዴል፣ ቮልስ ቫገን ኮምፓክት 2002 ሞዴል) በግልጽ ሐራጅ ለመሸጥ ይፈልጋል

Category:
Foreclosure., Vehicle Foreclosure, Sale., Vehicle and Spare Parts, Vehicle Sale
Posted: 1237 days ago
Deadline: December 29, 2020 (Bid Closed.)

14. በየካ ክ/ከ/ወረዳ 8 የካ ክ/ከ/ፖሊስ መምሪያ ጊቢ ውስጥ ቆሞ የሚገኝ የሠቁ 2-A25… አአ የሆነው መኪና (ተሽከርካሪ) የሐራጅ ሽያጭ መነሻ ዋጋ ብር 150,000 መሆኑ ታውቆ ታህሳስ 1 ቀን 2013 ዓ.ም በሐራጅ ይሸጣል፡፡

Category:
Foreclosure., Vehicle Foreclosure, Sale., Vehicle and Spare Parts, Vehicle Sale
Posted: 1275 days ago
Deadline: December 10, 2020 (Bid Closed.)

15. በኮልፌ ቀራኒዮ ክ/ከተማ ወረዳ 01 የቤ/ቁ … የሆነ ቤት ካርታ ያለው የይዞታ ስፋት 175 ካሜ የሆነው የሐራጅ ሽያጭ መነሻ ዋጋ ብር 525,322,80 መሆኑ ታውቆ ታህሳስ 1 ቀን 2013 ዓም በሐራጅ ይሸጣል፡፡

Category:
Foreclosure., House and Building Foreclosure, Sale.
Posted: 1274 days ago
Deadline: December 10, 2020 (Bid Closed.)